ሪፖርት | የቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ሁሉ 0-0 ተፈፅሟል። ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ጋር…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…

ሪፖርት | ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ ፈረሰኞቹን ነጥብ ከመጣል ታድጓል

የቶጓዊው አጥቂ የመጨረሻ ደቂቃዎች ግብ ፈረሰኞቹን ወደ ሰንጠረኙ አናት መልሳለች። ፈረሰኞቹ በአመዛኙ ከተጠቀሙበት አቀራረብ ምኞት ደበበ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዝግበዋል

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በመጀመርያው ጨዋታቸው ድል አስመዝግበዋል። ሁለት የተለያየ አቀራረብ ያላቸውን ቡድኖች በታዩበት የመጀመርያው አጋማሽ ዐፄዎቹ…

የትግራይ ስታዲየም አሁናዊ ሁኔታ…

የትግራይ ስታዲየም እንደሌሎች የክልሉ መሰረተ ልማቶች ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል። ለሦስት ዓመታት ከተካሄደው አውዳሚ ጦርነት በፊት በሀገሪቱ…

ቻን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቻን ውጪ ሆኗል

ዋልያዎቹ በመጨረሻው የምድብ ጨዋታ በሊቢያ አቻቸው የሦስት ለአንድ ሽንፈት ገጥሟቸው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ቻን | ስለ ሊብያ ብሔራዊ ቡድን ጥቂት መረጃዎች

ዛሬ ምሽት 04፡00 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የሊቢያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ መረጃዎች አዘጋጅተናል። ሊቢያ በ2011 በተነሳው…

ቻን 2023 | ስለ አልጀርያን ብሔራዊ ጥቂት መረጃዎች

በዛሬው ዕለት 04:00 ላይ ኢትዮጵያን ስለምትገጥመው ደጋሿ አልጀርያ ብሔራዊ ቡድን ጥቂት መረጃዎች እናጋራችሁ። አልጀርያ የምታዘጋጀውን የቻን…

ቻን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን አንዳንድ እውነታዎች

👉 በውድድሩ የኢትዮጵያ ብቸኛ ግብ 👉 ኢትዮጵያ ላይ የተቆጠሩ ጎሎች ብዛት 👉 የውድድሩ ብቸኛ አንድ ነጥብ…

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የት ይገኛሉ?

ላለፈው አንድ ዓመት ከክለብ እግር ኳስ የራቁት አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የት ይገኛሉ? በኢትዮጵያ እግርኳስ በሁለተኛው የሊግ…