የመቐለ 70 እንደርታ እግርኳስ ክለብ፣ የሴት እና የወንድ ቡድን ተጫዋቾች እንዲሁም አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እና የአሰልጣኝ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
የስፖርት ማሕበረሰቡ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እና ለአቅመ ደካሞች የሚያደርገው ድጋፍ ቀጥሏል
የባሎኒ ህፃናት ማሰልጠኛ እና አሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ ድጋፍ አድርገዋል። የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን እና ወረርሺኙ ወደ ሀገራችን መግባቱን…
ሦስት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አድርገዋል
በደደቢት ፣ ስሑል ሽረ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚጫወቱ ሥስት ወጣት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን የገንዘብ…
የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት ከፍተኛ ድጋፍ አደረጉ
ብርቱካናማዎቹ ለኮሮና ወረርሺኝ መከላከያ የሚሆን የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለግሰዋል። የክለቡ ተጫዋቾችን ጨምሮ መላ አባላትን ያሳተፈው እና…
ተጫዋቾች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
በትግራይ ክልል ክለቦች የሚገኙ ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እና ተያያዥ ጉዳዮች የሚያደርጉትን ድጋፍ የቀጠሉ ሲሆን ተጨማሪ…
አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል ድጋፍ አደረጉ
አዲሱ የቢጫዎቹ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘን ድጋፍ አደረጉ። በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል ድጋፍ አድርጓል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአደገኛ ሁኔታ እየተዛመተ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ ማድረጉን በድረገፁ አስታውቋል።…
በተለያዩ ክለቦች የሚገኙ ተጫዋቾች ድጋፍ ማድረጋቸው ቀጥለዋል
በጌዴኦ ዲላ፣ ስሑል ሽረ፣ መቐለ፣ ወልዋሎ እና ደደቢት የሚጫወቱ ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍ…
አስራ ሁለት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል
የደደቢት ፣ ወልዋሎ ፣ መቐለ እና ሽረ ተጫዋቾች በጋራ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አደረጉ። በዓለም…
ስሑል ሽረ አማካይ አስፈርሟል
በዚህ የዝውውር መስኮት ከወልቂጤ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው በቃሉ ገነነ አምስተኛ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል። ከበርካታ…

