ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ ወሳኙን ጨዋታ ትመራለች

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው ውድድር በነገው ዕለት የሚከናወነውን ትልቅ ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ የመሐል ዳኛ በአርቢቴርነት ትመራዋለች። የአፍሪካ…

የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካን የሚገጥሙት ጋናዎች ለወሳኞቹ ጨዋታዎች ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል። ኳታር…

ዚምባብዌ ከደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ ጋር ላለባት ጨዋታ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች

ኅዳር 5 በሜዳዋ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የምትገጥመው ዚምባቡዌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች። በምድብ 7 ተደልድላ ለኳታሩ…

ዋልያዎቹ አራተኛ ተጫዋች ከስብስባቸው ውጪ ሆኗል

ዋልያዎቹ በሀዘን ምክንያት ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ውጪ ሲያደርጉ በምትኩም ጥሪ አስተላልፈዋል። በትናንትናው ዕለት ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…

ዋልያዎቹ ልምምድ መሥራት ጀምረዋል

ከቀናት በኋላ ከጋና እና ዚምባቡዌ ጋር የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው…

አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ውጪ ሆኗል

በዛሬው ዕለት ዝግጅቱን ከጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች እንዳልተካተተ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…

ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆነዋል

ከጋና እና ዚምባቡዌ ጋር ለሚደረጉት ጨዋታዎች ጥሪ ከቀረበላቸው 26 ተጫዋቾች መካከል ሁለቱ ስብስቡን እንደማይቀላቀሉ ሶከር ኢትዮጵያ…

ሙጂብ ቃሲም የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል

የአልጄሪያውን ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ከወር በፊት የተቀላቀለው ሙጂብ ቃሲም በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን አከናውኗል። ባሳለፍነው ዓመት…

አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ላይ ያለ ተጫዋችን አሰልፏል በሚል ጥቆማ ተደርጎበታል

አዲሱ የሊጉ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ላይ ያለን ተጫዋች በጨዋታዎች አሰለፏል በሚል በሊጉ ክለብ ጥቆማ…

ኢትዮጵያ በምትሳተፍበት ውድድር ላይ 5 የኤርትራ ተጫዋቾች ጠፍተዋል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የሴቶች የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚካፈሉ 5 የኤርትራ ተጫዋቾች መጥፋታቸው…