10:00 ላይ ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይዞት የሚገባው አሰላለፍ ታውቋል። በካፍ የሴቶች…
ሚካኤል ለገሠ
የመዲናው ክለብ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ አዲስ አበባ ከተማ እጅግ ዘግይቶ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር ነው። በአሠልጣኝ…
“እግርኳስ ለሰላማችን” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጁትን ፕሮግራሞች አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
👉”ያለን እግርኳስ ሀገርን ማዳን የማይችል ከሆነ ጥንቅር ብሎ ሊቀር ይችላል” ባህሩ ጥላሁን 👉 “አርቲስቶች እንዲያውቁ የምንፈልገው…
ሀብታሙ ተከስተ ወደ ልምምድ ተመልሷል
በብሔራዊ ቡድን ግዳጅ ወቅት ጉዳት አስተናግዶ የነበረው የፋሲል ከነማ አማካይ ልምምድ መጀመሩ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ አዲስ አበባ ደርሷል
የፊታችን ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ገብቷል። በምድብ…
የግብ ጠባቂ ስህተት ጋናን ባለ ድል አድርጓል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ያስተናገደው የጋና ብሔራዊ ቡድን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…
ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን በሰፋ የግብ ልዩነት መረምረሙን ቀጥሏል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር የደቡብ ሱዳኑን ዪ ጆይንት ስታርስን 10-0 በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት…
ጋናን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል
ዛሬ ምሽት ከጋና ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…

