የዋልያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ ወደ ካሜሩን ለማምራት አንድ ነጥብ የቀረው ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫው የሚያሳልፈው አቅም እንዳለው…
ሚካኤል ለገሠ
“ኢትዮጵያን በሜዳዋ መግጠም ከባድ እንደሆነ በደንብ አረጋግጠናል” – ኒኮላ ዱፑይ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አራት ለምንም አሸናፊ ካደረገው ጨዋታ መገባደድ በኋላ የማዳጋስካር ዋና አሠልጣኝ ኒኮላ ዱፑይ የድህረ-ጨዋታ…
“ከጎሎቹ በላይ የተቆጠሩበት መንገድ አስደስቶናል” – ውበቱ አባተ
የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጣፋጩ ድል በኋላ ለጋዜጠኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021 የአፍሪካ…
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን በመረምረም ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋቸውን አለምልመዋል
ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን ባህር ዳር ላይ አስተናግደው በፍፁም…
“እኔ እና ተጫዋቾቼ ኢትዮጵያ ላይ ጨዋታን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን” ኒኮላ ዱፑይ
ከነገው ጨዋታ በፊት የማዳጋስካር ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ እና አምበል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሊገመገም ነው
በሦስት ከተሞች የተከናወነው የአንደኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ግምገማ የሚደረግበት ቀን ታውቋል። በሊጉ አክሲዮን ማኅበር…
አዳማ ከተማ የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለትም የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸው ታውቋል። በዘንድሮው…
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ምክትል አሠልጣኛቸውን ወደ ዋናው ቡድን መልሰዋል
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የምክትል አሠልጣኝ ሹመት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። ለበርካታ ዓመታት…
ኮትዲቯር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ከኒጀር እና ኢትዮጵያ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ኮትዲቯሮች ምሽት ላይ በጨዋታዎቹ የሚጠቀሟቸውን…
አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አራት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል።…