በጅማ አባጅፋር አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የ4 ሰዓት ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም…
ሚካኤል ለገሠ
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አግኝቷል
የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐ-ግብሮች መካከል አንዱ የሆነው የጅማ አባጅፋር እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በጅማ አባጅፋር…
ሰበታ ከተማ ጋናዊ አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች በዘንድሮ የውድድር ዓመት የመጀመሪያ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቻቸውን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
በሰበታ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ…
ሪፖርት | የፍፁም ገብረማርያም ብቸኛ ግብ ሰበታን ባለ ድል አድርጓል
የ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር የሆነው የሰበታ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ አሸናፊነት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ባህር ዳር ከተማ
ያለግብ ከተጠናቀቀው የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ያለ…
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ መግለጫ ሰጥተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለስድስት ቀናት ያደረገውን የሁለተኛ ዙር የዝግጅት ምዕራፍ አስመልክቶ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ተሰጥቷል። ካሜሩን…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
የሆሳዕና እና ሰበታ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ሲዳማ ቡና
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር…