ፕሪምየር ሊጉን የሚመሩት የቦርድ አመራሮችን በተመለከተ ገለፃ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ 9 ሰዓት በጠራው መግለጫ ላይ ሊጉን የሚመሩት የቦርድ አመራሮችን በተመለከተ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ሥያሜን በተመለከተ አቅጣጫ ተቀምጧል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በሊጉ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሥያሜን በተመለከተ አዲስ አቅጣጫ ስለማስቀመጡ በዛሬው ጋዜጣዊ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ደሞዝን በተመለከተ ውሳኔ ተላልፏል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ገደብ ተጥሎበት የነበረውን የተጫዋቾች ደሞዝ አከፋፈል በተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። ትናንት እና…

ወልቂጤ ከተማዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል

በወላይታ ድቻ ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው የአጥቂ መስመር ተጫዋች በዛሬው ዕለት ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል። የቀድሞው…

የፕሪምየር ሊጉ የብሮድካስት ክፍፍል እንዴት እንደሚሆን ተገለፀ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከቴሌቭዥን፣ ሬድዮ እና ከሊጉ ሥያሜ የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት እንደሚያከፋፍል ገለፃ አደገ።…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከኤልያስ አሕመድ ጋር…

በቅርብ ዓመታት በሊጉ እየታዩ ከሚገኙ ጥሩ የአማካይ መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኤልያስ አህመድ በዛሬው የዘመናችን…

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፲፫) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦች…

በዛሬው የይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ኮከቦችን የተመለከተ ተከታይ ጥንቅር ይዘን ቀርበናል። –…

“የውድድር ዓመቱ ልፋቴ በእውቅና በመገባደዱ ደስ ብሎኛል” ሎዛ አበራ

በሴቶች ዘርፍ የማልታ የ2019/20 ምርጥ ተጫዋች ተብላ የተመረጠችው ሎዛ አበራ ስለምርጫው እና ስለተሰማት ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ…

ፊፋ ወርሃዊ የብሔራዊ ቡድኖችን ደረጃ ይፋ አድርጓል

ከደቂቃዎች በፊት የሀገራት ወርሃዊ የእግርኳስ ደረጃ ሲወጣ ኢትዮጵያም የተቀመጠችበት ደረጃ ታውቋል። በኮቪድ-19 ምክንያት የሃገራት የእግርኳስ ውድድሮች…

ሎዛ አበራ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተባለች

በማልታው ቢርኪርካራ ክለብ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችው ሎዛ አበራ ትናንት ምሽት ይፋ በሆነው መረጃ መሠረት የዓመቱ ምርጥ…