በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግበት አዲስ ቦታ…
ሚካኤል ለገሠ
ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ አለመሳተፉ እርግጥ ሆኗል
በአሠልጣኝ ሲሳይ አብርሃ የሚመሩት ስሑል ሽረዎች በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመሳተፋቸው ነገር አክትሞለታል። በወቅታዊ የሀገራዊ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ሰዓት በተቆጠረባቸው ጎል ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻሉም
ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር የፈፀመውን ስምምነት አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር የገባውን የአምስት ዓመት ውል አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ ስያሜ አግኝቷል
የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊገ በአዲስ ስያሜ እንደሚደረግ ታውቋል። ዓምና ራሱን ችሎ በአክሲዮን ማኅበርነት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
በትግራይ ክልል መቀመጫቸውን ባደረጉ ክለቦች እጣፈንታ ዙሪያ ማብራርያ ተሰጠ
የትግራይ ክለቦች የሊጉ ተሳትፎን በተመለከተ አዲስ ውሳኔ ተላልፏል። በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መቐለ 70…
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ በቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል
ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፰) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የሴካፋ ውድድር…
ዕለተ ሐሙስ በምናቀርበው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ እውነታዎችን በተከታታይ ሰባት ሳምንታት ስናቀርብ…
የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…
ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚከወነው ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…

