የኦሴይ ማዉሊ ሁለት ግቦች ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 2-1 እንዲረታ አድርገዋል። በጨዋታው ጅማሮ ኦሴይ ማዉሊ በግራ…
ሚካኤል ለገሠ
አቶ ባህሩ የኢትዮጵያ እና ሞሮኮን እግርኳሳዊ ግንኙነት በተመለከተ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል
👉\”እነሱን ላመሰግንበት የምችልበት ምንም ቃል የለኝም። ለሁሉም ግን ላደረጉልን ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን\” 👉\”እኛ ጥሩ ተማሪ…
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
👉\”ከዓርቡ ጨዋታ ዛሬ አቀራረባችን የተሻለ ነበር ማለት እችላለው\” 👉\”ከእኔ በብዙ እጥፍ አቅም ያለው ሰው በዚህ ቦታ…
ጎፈሬ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለውን ስምምነት ለሦስት ዓመታት አራዘመ
👉 \”ጎፈሬ አብሮን እንዲሰራ ጥሪ ስናቀርብ በጎ ምላሽ መልሰው አብረውን ለመስራት ስለመጡ በጣም እናመሰግናለን\” አቶ አቡሽ…
ዳዊት እስጢፋኖስ ድሬዳዋን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ልምምድ እየሰራ የሚገኘው አማካዩ ዳዊት እስጢፋኖስ የቀድሞው ክለቡ ድሬዳዋ ከተማን ለመቀላቀል ተቃርቧል። በአሰልጣኝ…
\”ነገ የምንችለውን ነጥብ ለማግኘት የራሳችንን ዝግጅት አድርገናል\” ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከነገው ጨዋታ በፊት ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ለነገው ጨዋታ እያደረጉ…
\”ቤትኪንግ ኢትዮጵያን ለቆ የወጣው በራሱ አስተዳደራዊ ምክንያት ነው።\” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስያሜ ባለቤት የሆነው ቤትኪንግ ከሀገር የወጣበትን ምክንያት ከአኪሲዮን ማህበሩ ሥራ አስኪያጅ አጣርተናል። የኢትዮጵያ…
የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ ምሽት 4 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ጊኒ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከቻድ የመጡ ዳኞች ይመሩታል። በአፍሪካ ዋንጫ…
\”የዛሬውን ቀን እንደ አንድ ብልሹ ወይም መጥፎ ቀን ነው አድርጌ የምወስደው\” ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጨዋታ በኋላ ተከታዩን አስተያየት በስፍራው ለተገኙ የብዙሃን መገናኛ አባላት ሰጥተዋል።…
\”ጨዋታው ቀላል እንደማይሆን ክፍል ውስጥ ተነጋግረን ነው የመጣነው ፤ እኛ ግን ትኩረታችን የራሳችንን አጨዋወት ላይ ነው\” አቤል ያለው
ከምሽቱ የጊኒ ጨዋታ በፊት ከዋልያዎቹ ተጫዋቾች ጋር ቆይታ ማድረጋችን ቀጥሎ አሁን ደግሞ የአጥቂውን አቤል ያለው ሀሳብ…

