በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ሚካኤል ለገሠ
ሽመልስ በቀለ ወደሌላኛው የግብፅ ክለብ ተዘዋውሯል
ከኤል ጎውና ጋር ያለው ውል የተጠናቀቀው የዋልያዎቹ አምበል ሽመልስ በቀለ ሌላ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። ከስምንት ዓመታት…
ሪፖርት | በታታሪነት የተጫወተው አዳማ ከተማ መቻልን ረቷል
በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩት ሁለት ጎሎች አዳማ ከተማ መቻልን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል።…
ሪፖርት | ነብሮቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ድል አግኝተዋል
በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ መሻሻል ያሳዩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በድንቅ ሁኔታ በተቆጠሩት አራት ግቦቻቸው ታግዘው ከሲዳማ ቡና ሦስት…
ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከምድብ የወደቀበት ውጤት ከተመዘገበ በኋላ የተሰጠ የድህረ- ጨዋታ አስተያየት
👉”እውነት ለመናገር አንደኛ እና ሁለተኛ ሳይሆን ሦስተኛ ምርጫችንን ነበር ይዘን ወደ ውድድር የገባነው” ታዲዮስ ተክሉ 👉”ስም…
የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰባስበናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ሪፖርት | አስገራሚ ትዕይንቶች የነበሩት ጨዋታ ባለቀ ሰዓት ኢትዮጵያ መድንን አሸናፊ አድርጓል
አስገራሚ ምልሰቶች የነበሩት የአርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ሰባት ግቦች ተቆጥረውበት መድንን ባለድል አድርጓል። በውድድር…
ሀዲያ ሆሳዕና ምክትል አሠልጣኝ ሾሟል
ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ ክለቡን በዋና አሠልጣኝነት የመሩት አሠልጣኝ ግርማ ታደሰ በምክትል አሠልጣኝነት ሚና ዳግም ክለቡን…
ሰበታ ከተማ ሌላ ዕግድ ተላልፎበታል
ከፕሪምየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በቀድሞ ተጫዋቹ ክስ ከዝውውር እንቅስቃሴ እንዲታገድ ውሳኔ ተላልፎበታል።…

