የሁለተኛ ዙር የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ጊዜ እና ቦታ ታውቋል

በ13 ክለቦች መካከል እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር የሚጀምርበት ቀን እና ቦታን…

ሰበታ ከተማ ምክትል አሠልጣኝ ሾሟል

በወራጅ ቀጠናው የሚገኘው ሰበታ ከተማ በምክትል አሠልጣኝነት እና የቴክኒክ አማካሪ ሀላፊነት የቀድሞ አሠልጣኙን ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

የባህር ዳር ከተማው አጥቂ ቅጣት ተላልፎበታል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በባህር ዳሩ አጥቂ ኦሴ ማውሊ ላይ ቅጣት አስተላልፏል። የቤትኪንግ…

መከላከያ ለሊጉ የበላይ አካል ቅሬታ አቅርቧል

ትናንት በተገባደደው የ20ኛ ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር አንድ አቻ የተለያየው መከላከያ ለአክሲዮን ማኅበሩ ቅሬታውን አሰምቷል።…

ጅማ አባ ጅፋር አሠልጣኙን አግዷል

በወራጅ ቀጠናው ቅርቃር የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን ማገዱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2010 የኢትዮጵያ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ

የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የማሳረጊያ ፍልሚያ እንዲህ ተዳሷል። ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገደው ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ነገ አመሻሽ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩ ዳሰሳ ተዘጋጅቷል። የወቅቱ የሊጉ ዋንጫ ባለ ባለቤት ፋሲል ከነማን አሸንፎ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ባህር ዳር ከተማ

በግልባጩ የደረጃ ሰንጠረዥ የሚገኙት መከላከያ እና ባህር ዳር ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንዲህ ተቃኝቷል። ድል ካደረገ ስድስት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የ20ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዙርያ ተከታዩ ዳሰሳ ተሰናድቷል። በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ያሉት ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ…

Continue Reading

በዓምላክ ተሰማ ወሳኙን ጨዋታ ለመምራት ደቡብ አፍሪካ ደርሷል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ከሚደረጉ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ ኢትዮጵያዊው አልቢትር ይመራዋል። የ2021/22…