በጥር ወር አጋማሽ ከታንዛኒያ ጋር ወሳኝ ጨዋታ ማድረግ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
ሚካኤል ለገሠ
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከእረፍት መልስ የሚደረግበት ቦታ ታውቋል
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከአፍሪካ ዋንጫ መልስ በአስረኛ ሳምንት ሲቀጥል በአዳማ ከተማ ይደረጋል ቢባልም ውድድሩ ወደ…
አምስት ተጫዋቾች ከኮቪድ ነፃ ሆነው ልምምድ ጀምረዋል
ባሳለፍነው ሳምንት የኮቪድ-19 ቫይረስ ተገኝቶባቸው የነበሩት ወሳኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተጫዋቾች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል። በምዕራብ አፍሪካዊቷ…
ዋልያዎቹ ሁለት ተጫዋቾቻቸውን እና አንድ የአሠልጣኝ ቡድን አባላቸውን ከኮቪድ መልስ አግኝተዋል
ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ካሜሩን ሲያመራ ኮቪድ-19 የተገኘባቸው ሁለት ተጫዋቾች ከቫይረሱ ማገገማቸው ሲታወቅ ለመጀመሪያ ጊዜም ዛሬ ልምምድ…
ፊፋ ግዙፉ የወልቂጤ የግብ ዘብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል
የፊፋ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አይቮሪኮስታዊውን ግብ ጠባቂ ሲልቫይን ግቦሆን በጊዜያዊነት እንዳገደ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው መልዕክት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
ከደቂቃዎች በኋላ የሱዳን አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ዋናው የአፍሪካ ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት…
ዋልያው አምስት ተጫዋቾችን እና ሦስት የአሠልጣኝ ቡድን አባላቱን ዛሬ አያገኝም
ምሽት 12:30 ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾችን እና ሦስት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ ነገ ስብስቡን ይቀላቀላል
ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን በስፍራው እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግዙፉን አጥቂ ነገ ያገኛል። በ33ኛው የአፍሪካ…
ዋልያዎቹ ነገ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋሉ
ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅቱን በካሜሩን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንደሚያደርግ ታውቋል። በአሠልጣኝ…
ሽመልስ በቀለ ካሜሩን ደርሷል
የዋልያዎቹ ወሳኝ ተጫዋች ከደቂቃዎች በፊት ያውንዴ መድረሱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። ከጥር አንድ ጀምሮ ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ…

