ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ደደቢትን በመረምረም ከመሪው ጋር ያላቸውን ልዩነት አጥብበዋል

በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ 5-1 በማሸነፍ ነገ ጨዋታውን…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዚዮን | አዳማ ወሳኙን ጨዋታ አሸንፎ መሪነቱን ሲቆናጠጥ መከላከያ እና ሀዋሳ በጎል ተንበሽብሸዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር የአዳማ ከተማ እና ንግድ ባንክ የዓመቱ…

ፌዴሬሽኑ ብሩክ የማነብርሀንን ቀጥቷል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉትን ጨዋታ የመሩት ኢንተርናሽናል ዳኛ ብሩክ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ድሬድዋ ከተማን አስተናግዶ 2 – 0 አሸንፏል።…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው መቐለ የነበራቸውን ልዩነት ያጠበቡበትን ድል ድሬዳዋ ላይ አስመዝግበዋል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 2-0…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ሚያዚያ 22 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቐለ 70 እ. [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…

Continue Reading

የፕሪምየር ሊጉ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መቼ እንደሚደረጉ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በ21ኛ ሳምንት ያልተካሄዱ በተስተካካይ መርሐ…

U-20 ምድብ ሀ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሲረከብ ቡና፣ መከላከያ እና ወላይታ ድቻ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመሩ በምድብ ሀ…

ከፍተኛ ሊግ | በተስተካካይ ጨዋታዎች ለገጣፎ ነጥቡን ከሰበታ ጋር ሲያስተካከል አውስኮድም አሸንፏል

በተለያዩ ምክንያቶች ሳይደረጉ የቆዩ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ሲደረጉ ለገጣፎ እና አውስኮድ አሸናፊ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ሚያዚያ 17 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] –…

Continue Reading