አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ሞሪታኒያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታን በዳኝነት ይመሩታል። የካፍ…
ሶከር ኢትዮጵያ
ከፍተኛ ሊግ | የ2ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ዛሬ በተከወኑ ስድስት ጨዋታዎች ሲቋጭ በምድብ ‘ሀ’ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀላባ…
ከፍተኛ ሊግ | የ2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ሲቀጥል ይርጋ ጨፌ ቡና ፣ አርባምንጭ ከተማ ፣ ቤንች…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ቅሬታ አቅርቧል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት ጨዋታውን ሲያደርግ በነበረው የዓየር ሁኔታ እና በቀጣይ የጨዋታ ሰዓት ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ለፊፋ…
የ “Football for school” ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከፊፋ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው Football for School የአሰልጣኞች ስልጠና መርሐ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የፍፃሜ ጨዋታውን ይመራሉ
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘውን ከ15 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ የፍፃሜን ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል። ከጥቅምት 24…
የጣና ሞገዶቹ መብራቱ ሀብቱን ለተጨማሪ ኃላፊነት ሾመዋል
የባህር ዳር ከተማ ቴክኒካል ዳይሬክተር የነበረው ጁኒየር ኢንስትራክተር መብራቱ ሀብቱ የክለቡ ምክትል አሰልጣኝ እና ቪድዮ አናሊሲስ…
ኢትዮጵያ በሴካፋ ዋንጫ አትሳተፍም
በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደውን የሴካፋ ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያ እንደማትሳተፍ ታውቋል። ከህዳር አስራ አምስት ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት የሴካፋ…
ከፍተኛ ሊግ | የአንደኛ ሣምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ፣ ቦዲቲ ፣ ኤሌክትሪክ…
ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
የሲዳማ ቡና የቦርድ አመራሮች አሰልጣኙን ጠርተው ከተነጋገሩ በኋላ በስምምነት ለመለያየት ተስማምተዋል። ከወቅታዊ ውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ…

