ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል። ለቀጣዩ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሶከር ኢትዮጵያ

ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል
በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው የመስመር ተከላካይ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ውሉን አድሷል። ረመዳን የሱፍ ፣ ቢኒያም በላይ…

መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ነው
የውድድር ዓመቱን በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ቤቱ ሊመለስ እንደሆነ ተሰምቷል። በ2003 ኢትዮጵያ…

በከፍተኛ ሊጉ የደመቀው ተከላካይ ቡናማዎቹን ተቀላቅሏል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ በነበረው ጉለሌ ክፍለከተማ ሲጫወት የነበረው የመሀል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል፡፡ በቤትኪንግ…

ሙጂብ ቃሲም በይፋ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ስለ መስማማቱ በትላንትናው ዕለት ዘግበን የነበረው የሁለገቡ ተጫዋች ሙጂብ ቃሲም ዝውውር ተጠናቋል፡፡ በትላንትናው…

የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
ባህር ዳር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ…

የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
ባህር ዳር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ…

ጎፈሬ ከዩጋንዳው ክለብ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ በዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ ለሚሳተፈው ክለብ ትጥቅ ለማቅረብ ዛሬ ስምምነት…

መከላከያ ከአሠልጣኙ ጋር አይቀጥልም
በቀጣይ ዓመት መቻል የሚለው የቀደመ ስያሜውን ይዞ ብቅ የሚለው መከላከያ ከአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር እንደማይቀጥል ተረጋግጧል።…

ያሬድ ባዬ ወደ ጣና ሞገዶቹ ያመራ የመጀመርያ ተጫዋች ሆኗል
በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ያሬድ ባዬን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አሳውቋል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት…