የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል

ባህር ዳር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ…

ጎፈሬ ከዩጋንዳው ክለብ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ በዩጋንዳ ፕሪምየር ሊግ ለሚሳተፈው ክለብ ትጥቅ ለማቅረብ ዛሬ ስምምነት…

መከላከያ ከአሠልጣኙ ጋር አይቀጥልም

በቀጣይ ዓመት መቻል የሚለው የቀደመ ስያሜውን ይዞ ብቅ የሚለው መከላከያ ከአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር እንደማይቀጥል ተረጋግጧል።…

ያሬድ ባዬ ወደ ጣና ሞገዶቹ ያመራ የመጀመርያ ተጫዋች ሆኗል

በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ያሬድ ባዬን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አሳውቋል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት…

ሙጂብ ቃሲም ወደ ሀዋሳ ከተማ?

ሁለገቡ ተጫዋች ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ መስማማቱን ሶከር ኢትዮጵያ ከክለቡ ያገኘችው መረጃ ይጠቁሟል፡፡ በ2015 ቤትኪንግ…

ከከባድ የውድድር ወቅት (Congested Schedule) በኋላ እንዴት በቶሎ እናገግም?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሥነ-ምግብ ባለሙያ የሆኑት ዳንኤል ክብረት ከሥነ-ምግብ አንፃር ከከባድ የውድድር ወቅት በኋላ እንዴት በቶሎ…

Continue Reading

አዲስ አበባ ከተማ ቅሬታ አቀረበ

በመጣበት ዓመት ዳግመኛ ወደ ከፍተኛ ሊጉ እንደወረደ ያረጋገጠው አዲስ አበባ ከተማ ከጨዋታ በፊት ስጋቱን ገልፆ የነበረ…

“…በዚህ ዓይነት ደረጃ ከፕሪምየር ሊጉ መውረድ ለእኔ ወንጀል ነው…” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው

ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3-2 ያሸነፈበትን ሂደት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አምርረው ኮንነዋል። ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት ምርጥ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን ያካተትንበት ምርጥ 11 በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። የተጫዋች አደራደር…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ28ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ28ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን ያካተተ የሳምንቱ የሶከር ኢትዮጵያ ምርጥ 11…

Continue Reading