ፋሲል ከነማ ለካፍ ቅሬታ እንደሚያቀርብ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንንሮ የውድድር ዘመን መሰረዙንና ይህን ተከትሎም በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክል የለም በመባሉ ፋሲል…

ሀዲያ ሆሳዕና ስታዲየሙን ሊያድስ ነው

ቅሬታን ሲያስተናግድ የከረመው የሀዲያ ሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ሙሉ በሙሉ የማሻሻያ ግንባታ ሊደረግበት ነው፡፡ በፕሪምየር…

በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የእግርኳሱ አካላት በጎ ተግባር ሊከውኑ ነው

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የእግር ኳስ ክለቦች እና ከከተማዋ የፈሩ የእግር ኳስ ታዋቂ ተጫዋቾች አሰልጣኞች እና…

ሀዋሳ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾመ

ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ዘሪሁንን የክለቡ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ የረጅም ዓመት የክለቡን አምበል እና ተጫዋች…

የፍሬው ገረመው የቀብር ስነ-ስርአት ዛሬ ተፈፀመ

(መረጃውን የላከልን ክለቡ አርባምንጭ ከተማ ነው) በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የአርባምንጭ ከተማው ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው የቀብር ስነ-ስርዓት…

የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ እና አምበል ስለ ፍሬው ገረመው ይናገራሉ

ዛሬ ማለዳ ህይወቱ በድንገት ስላለፈው የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው የክለቡ ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…

ዜና ዕረፍት | የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው በቅፅል ስሙ (ሰጌቶ) ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ተጫዋቹ ከሰሞኑ…

ሠላሳ ዓመታት የዘለቀው የጓደኝነት እና እግርኳስ ጉዞ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ረጅም አመታትን በወጥ አቋማቸው ተጫውተዋል። በአንድ ክለብ አብሮ ከመጫወት አንስቶ በርካታ ክለቦች ያዳረሱት…

መብረቅ የጤና ቡድን ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል

ከተቋቋመ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው የካዛንቺሱ መብረቅ የጤና እግርኳስ ቡድን ለአቅመ ደካማ የማኅበረሰብ ድጋፍ አድርጓል። ከተመሰረተ ሀምሳ…

የጅማ አባጅፋሩ አጥቂ መልካም ተግባር …

የጅማ አባጅፋሩ አጥቂ አምረላ ደልታታ ለአንድ ወር ያህል በትውልድ ከተማው ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ከጎደኞቹ ጋር…