የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡ የኮሮና…
ቴዎድሮስ ታከለ
ኤፍሬም አሻሞ ለጎዳና ተዳዳሪዎች ድጋፍ አድርጓል
የመቐለ 70 እንደርታው የመስመር አጥቂ ኤፍሬም አሻሞ በመቐለ ከተማ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ በአለማችንም ሆነ…
ወልቂጤ ከተማ ኮሮና ቫይረስን ለመግታት የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል
የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለኮሮና መከላከል የሚውል ለቁሳቁስ መግዣ ግማሽ ሚልዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡…
ጅማ አባጅፋር የላኪ ሰኒንን ዝውውር አጠናቋል
በሙከራ አስር ቀናትን በጅማ አባጅፋር ያሳለፈው ናይጄሪያዊው አጥቂ ላኪ ሰኒ ከዝውውር መዘጋቱ ቀደም ብሎ ለአንድ ዓመት…
የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ለጤና ሚኒስቴር የሀምሳ ሺህ ብር የገንዘብ…
ድሬዳዋ ከተማ አዲስ ረዳት አሰልጣኝ እና ጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ሾመ
የድሬዳዋ ከተማ ቦርድ ፍአድ የሱፍን በረዳት አሰልጣኝነት ዳዊት ከድርን ደግሞ በጊዜያዊ ስራ አስኪያጅነት መሾሙን አስታውቋል። የድሬዳዋ…
ሀዋሳ ከተማ አዲስ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
ሀዋሳ ከተማ በአምጣቸው ኃይሌ ምትክ ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረው ብርሀኑ ወርቁን የሙሉጌታ ምህረት ረዳት አድርጎ ሾሟል። ከዚህ…
ወላይታ ድቻ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ወላይታ ድቻዎች ትናንት የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀደም ብለው በረከት ወንድሙን ዝውውርን ፈፅመዋል፡፡ በ2008 በወላይታ ድቻ ከ17…
ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
በትናትናው ዕለት ወደ ወልቂጤ ለማምራት ከስምምነት ደርሰው የነበሩት ተስፋዬ መላኩ እና ሳሙኤል ሳሊሶ ዛሬ ፊርማቸውን አኑረዋል።…
ወላይታ ድቻ ከአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ጋር ተለያየ
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዳንኤል ዳዊት ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ ዓምና በከፍተኛ ሊጉ በነቀምቴ ከተማ ድንቅ ጊዜ…