ዜና ዕረፍት | የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

የአርባምንጭ ከተማ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው በቅፅል ስሙ (ሰጌቶ) ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ተጫዋቹ ከሰሞኑ…

ሠላሳ ዓመታት የዘለቀው የጓደኝነት እና እግርኳስ ጉዞ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ረጅም አመታትን በወጥ አቋማቸው ተጫውተዋል። በአንድ ክለብ አብሮ ከመጫወት አንስቶ በርካታ ክለቦች ያዳረሱት…

መብረቅ የጤና ቡድን ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል

ከተቋቋመ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው የካዛንቺሱ መብረቅ የጤና እግርኳስ ቡድን ለአቅመ ደካማ የማኅበረሰብ ድጋፍ አድርጓል። ከተመሰረተ ሀምሳ…

የጅማ አባጅፋሩ አጥቂ መልካም ተግባር …

የጅማ አባጅፋሩ አጥቂ አምረላ ደልታታ ለአንድ ወር ያህል በትውልድ ከተማው ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ከጎደኞቹ ጋር…

ሲዳማ ቡና ከነገ ጀምሮ ወደ ልምምድ ይመለሳል

ሲዳማ ቡናዎች ከነገ (ማክሰኞ) ወደ ልምምድ ይመለሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮች ዓለማችንን እያሰጋ ባለው…

ሀዋሳ ከተማ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሾመ

ሀዋሳ ከተማ አቶ ሁቴሳ ኡጋሞን ዋና ሥራ አስኪያጅ በማድረግ ሾሟል፡፡ በቅርቡ ለረጅም ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት…

ሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት አንስቷል

ሀዋሳ ከተማን ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ተሰናብተው አንዱአለም አረጋ በጊዜያዊነት ተሹሟል፡፡…

ስልጤ ወራቤ ክለብ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል

የስልጤ ወራቤ እግር ኳስ ክለብ የገንዘብ ድጋፍን አድርጓል፡፡ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል በሚደረገው ድጋፍ ሁሉም የራሱን ድርሻን…

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ድጋፍ አድርጓል

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አድርጓል፡፡ የኮሮና ቫይረስን የመከላከል እና…

ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ የወንድ እና የሴቶች ቡድኑ በጋራ በመሆን ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን…