የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አጥቂ የሩዋንዳውን ክለብ ተቀላቅሏል

በ2011 የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለ በኋላ መልካም እንቅስቃሴን ሲያደርግ የነበረው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሁሴን…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24 ተሳታፊዎች እነማን ይሆናሉ ?

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሀያ አራት ቡድኖች መካከል ለሁለት ተከፍሎ እንደሚካሄድ ይፋ መሆኑ ይታወቃል። ፌዴሬሽኑ በውሳኔው…

ሴቶች ዝውውር | መቐለ 70 እንደርታ በርካታ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ በሆነበት በመጀመሪያው ዓመት ቻምፒዮኑ አቃቂ ቃሊቲን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃን…

ደቡብ ፖሊስ የአዲሱን አሰልጣኝ ቅጥር በዚህ ሳምንት ይፋ ያደርጋል

ለረጅም ዓመታት ወጣቶች ላይ በመስራት የሚታወቀው ተመስገን ዳና አዲሱ የደቡብ ፖሊስ አሰልጣኝ ለመሆን ከስምምነት መድረሱ ሲታወቅ…

ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አሰፈረመ

በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እየተመራ በዝውውር ሂደቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂው እንዳለ ደባልቄን አስፈርሟል፡፡ የአጥቂ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ወደ ምድብ ማጣርያ አልፋለች

በ2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት በባህር ዳር ሌሶቶን አስተናግዳ 0-0…

ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ

ወላይታ ድቻ ዘንድሮ በወልዲያ በግራ ተከላካይነት ስፍራ ሲጫወት የነበረው ይግረማቸው ተስፋዬን አስፈርሟል፡፡ ከቢሾፍቱ የተገኘውና በዱከም ከተማ…

ድሬዳዋ ከተማ አምስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

ከትላንት በስቲያ ባስፈረሟቸው አራት ተጫዋቾች ወደ ዝውውር የገቡት ድሬዳዋ ከተማዎች ፍሬዘር ካሳን አምስተኛ ፈራሚ አድርገዋል። ከቅዱስ…

የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ቡድን እጣ ፈንታ… 

በቅርቡ ወደ ቻይና በማምራት ጨዋታዎች አድርጎ የተመለሰው የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ቡድን ሳይበተን እንዲቀጥል በአንድ ግለሰብ…

“ተጫዋቾቼ ባሳዩት እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ያውንዴ ላይ ከካሜሮን ጋር የተጫወተችው ኢትዮጵያ ያለግብ በአቻ…