ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ

ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና

በአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱን የሀዋሳ ክለቦች ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በሲዳማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ወሳኝ የደርቢ ድል አስመዘገበ

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱ የሀዋሳ ከተማ ክለቦችን ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና የደርቢ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ በሆነው እና ሲዳማ ቡና በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን ገጥሞ 2ለ1…

ሪፖርት | መቐለ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ሙሉ ነጥብ ጨበጠ

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩበት ግቦች በመቐለ 70 እንደርታ 2-1 ተሸንፏል፡፡…

የአዳማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ

ያለፉትን ሁለት ቀናት ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ልምምድ አቁመው የነበሩት የአዳማ ተጫዋቾች ዳግም ተመልሰዋል፡፡ ከሁለት ቀናት…

የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች የዛሬ ልምምድ አላከናወኑም

የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ቅሬታ ዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሳይሰሩ ቀርተዋል፡፡ አንዳንድ የአዳማ ከተማ…

“ካለፈው ዓመት በተሻለ በምሰለፍባቸው ጨዋታዎች ሁሉ ቡድኔን ጠቅሜ መውጣት እፈልጋለሁ” ወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ

በሠፈር በሚደረግ ውድድር በመጫወት ላይ ሳለ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ የአርባአምስት ደቂቃ ምልከታ ብቻ የተስፋ ቡድኖች ውስጥ…

ጥያቄ እየተነሳበት ያለው የሶዶ ስታዲየም መጠነኛ ማሻሻያ በማድረግ ላይ ነው

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ሁለት የሶዶ ስታዲየም ጨዋታዎች አሰልጣኞች በተደጋጋሚ ቅሬታ እያሰሙበት የነበረው የወላይታ ድቻ ሜዳ…

ኢሳይያስ ጂራ ለሴካፋ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ይወዳደራሉ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ሴካፋን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለመምራት ከሌሎች ተፎካካሪዎች ጋር ለምርጫ…