የተሾመ ታደሰ ጉዳይ ውሳኔ አግኝቷል

ፌዴሬሽኑ ለአንድ አመት ያህል ሲጓተት በነበረው የአርባምንጭ ከተማ እና የአጥቂው ተሾመ ታደሰ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል።…

ሲዳማ ቡና ቀሪ የሜዳ ላይ መርሀ ግብሩን ሀዋሳ ላይ ያደርጋል

በ28 እና 29ኛው ሳምንት በተከታታይ በሜዳው የሚያደርገው ሲዳማ ቡና ጨዋታዎቹን በሀዋሳ እንደሚያከናውን አስታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ በ32…

አርባምንጭ ከተማ ቅሬታ አለኝ ያለ ተረኛው ክለብ ሆኗል

አርባምንጭ ከተማ ከደደቢት ጋር የፊታችን ሰኞ እንዲያደርገው ቀን የተቆረጠለትን ተስተካካይ ጨዋታ አስመልክቶ ቅሬታውን ገልጿል።  ክለቡ ለኢትዮጵያ እግር…

ሀዋሳ ከተማ ወደ ልምምድ ተመልሷል

በጊዚያዊነት ተበትኖ የነበረው የሀዋሳ ከተማ ስብስብ ዛሬ ረፋድ ላይ መደበኛ የልምምድ መርሀ ግብሩን አከናውኗል። ከአንድ ሳምንት…

ሀዋሳ ከተማ ልምምድ አቁሟል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ሀዋሳ ከተማ በየእለቱ የሚያከናውነው መደበኛ የልምምድ መርሐ ግብር መቋረጡ ተገለፀ። ሊጠናቀቅ ጥቂት ጨዋታዎች…

“ስለ እኔ አመለካከቱ የተቀየረውን የስፖርት ቤተሰብ በሙሉ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ” ብሩክ ቃልቦሬ

ወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ በተፈጠረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለት ዋነኛ መንስኤ ናቸው ተብለው ቅጣት ከተላለፈባቸው…

ወላይታ ድቻ በሜዳው የሚያደርጋቸው ቀሪ ጨዋታዎቹ ላይ የቦታ ለውጥ ያደርጋል

ወላይታ ድቻ በፕሪምየር ሊጉ ከሚያደርጋቸው ቀሪ አራት ጨዋታዎች መካከል ሁለቱ የሜዳው ጨዋታዎቹን የሚያደርግበትን ሜዳ ከሶዶ ወደ…

ሪፖርት | የዮሴፍ ዮሀንስ ድንቅ ግብ ለሲዳማ ቡና ሶስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛው ሳምንት በእኩል 29 ነጥቦች የወራጅ ቀጠናው አፋፍ ላይ የተገኙት ሲዳማ ቡና እና…

የሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ የቦታ ለወጥ ተደርጎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ይርጋለም ላይ እንደሚካሄድ ይጠበቅ የነበረው የሲዳማ ቡና እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ…

ዜና እረፍት |የቀድሞው የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ

ሻሸመኔ ከተማን ከምስረታው ጀምሮ ለረጅም ጊዜያት ያሰለጠኑት አሰልጣኝ ደጀኔ ጫካ ትላንት ምሽት በድንገተኛ አደጋ ህይወታቸው አለፈ፡፡…