ሲዳማ ቡና አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የክለቡን የ2009 አፈፃጸም ሪፖርት እና የአዲሱ የውድድር አመት እቅድ እና በጀት ይፋ…

ኢትዮጵያ ቡና ወንድይፍራው ጌታሁንን አስፈርሞ ሶስት ተጫዋቾች በውሰት ተሰጥቷል

ወንዲፍራው ጌታሁን ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ወደ ሀዋሳ ከተማ የፈረመ ቢሆንም ለኢትዮጵያ ቡና በድጋሚ መፈረሙን ተከትሎ ውዝግብ…

ማናዬ ፋንቱ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ

በኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች የሙከራ ጊዜ የተሰጠው ማናዬ ፋንቱ በቆይታው አመርቂ እንቅስቃሴ በማድረጉ ለክለቡ ፈርሟል፡፡…

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሀዋሳ ዝግጅቱን ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፈረንሳይ ለምታስተናግደው የ2018 የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ከኬንያ አቻው ላለበት የመጀመርያ…

የላኪ ሰኒ ማረፊያ አርባምንጭ ከተማ ሆኗል

አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ላኪ ሰኒን በእጁ አሰገብቷል፡፡ ከሲዳማ ቡና ለአንድ አመት ለመጫወት ተጨማሪ…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች የለቀቁበት ሲዳማ ቡና ምስጋናው ወልደ ዮሀንስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ቤን ማማዱ…

በርካታ ተጫዋቾችን ለኢትዮጵያ እግርኳስ ያበረከተው የሀዋሳ ቄራ ዋንጫ

በየዓመቱ ክረምት መግቢያ በሀዋሳ ከተማ በተለምዶ ቄራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚደረገው እና ዘንድሮም በ02 ቄራ ሜዳ…

ቻን 2018: ዋልያዎቹ ለመልስ ጨዋታ ነገ ወደ ሱዳን ያመራሉ

በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮና (ቻን) ማጣርያ እሁድ እለት ሀዋሳ ላይ ሱዳንን ገጥሞ 1-1 የተለያየው…

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

  FT   ኢትዮጵያ  1-1  ሱዳን  76′ ሰይፈዲን መኪ ባኪት | 83′ አብዱራህማን ሙባረክ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ…

Continue Reading

የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ስለነገው ጨዋታ ይናገራሉ  

በነገው ጨዋታ ዙርያ የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የሆኑት ጌታነህ ከበደ ፣ አስቻለው ታመነ እና ጀማል ጣሰው አስተያየታቸውን…