ሽመልስ በቀለ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ ካገለገለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የእግር ኳስ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀምበርቾ በዛሬው ዕለት በይፋ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
ከአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ ጋር በስምምነት የተለያየው ሀምበርቾ የሹሙት ውሳኔዎችን ሲያስተላልፍ በቀጣይ በማን እንደሚመራም ታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ…
ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባቡና አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ጅማ አባ ቡና ዳዊት ሀብታሙን በአሰልጣኝነት ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የአንድ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከ36 ወራት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካዩ የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሊጉ ከመቋረጡ በፊት ኢትዮጵያ ቡና…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ስር የሚገኘው ስልጤ ወራቤ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ፈፅሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ሪፖርት | የአሜ መሐመድ የግንባር ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጓል
ወልቂጤ ከተማ በቅያሪ ተጫዋቾቹ ዕገዛ ሀምበርቾን በመጨረሻ ደቂቃ ጎል 1-0 በመርታት ተከታታይ ድልን አሳክቷል። ወልቂጤ ከተማ…
ሻሸመኔ ከተማ ቀጣይ ጨዋታውን በጊዜያዊ አሰልጣኝ ይመራል
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙን መልቀቂያ በይፋ የተቀበለው ሻሸመኔ ከተማ በቀጣይ በጊዜያዊ አሰልጣኝ ይመራል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…
ከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊው አዲስ አበባ ከተማ የአስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የነባሮቹን ውልም አድሷል።…
ሻሸመኔ ከተማ ዘንድሮ ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየ ቀዳሚው ክለብ ለመሆን ተቃርቧል
አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ ከሻሸመኔ ከተማ ጋር እንደማይቀጥሉ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ15 ዓመታት…
በሞሮኮ ሲሰጥ የነበረው የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተሮች ሥልጠና በትናንትናው ዕለት ተጠናቀቀ
ኢትዮጵያዊው የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብረሀም መብራቱ በሰልጣኝነት እና በአሰልጣኝነት ሲሳተፉበት የነበረው የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተሮች እና የጀማሪ…

