በተለያዩ ቦታዎች መጫወት የሚችለው ሔኖክ ኢሳይያስ ወልቂጤ ከተማን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል። በአዲሱ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…
ቴዎድሮስ ታከለ
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ለቀጣዩ ዓመት የፕሪምየር ሊግ…
ሻሸመኔ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ሻሸመኔ ከተማዎች የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸውን ሲያስፈርሙ የሁለት ተጫዋቾችን ኮንትራትም…
ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኙን ዋና አድርጎ ሾሟል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወረደው አርባምንጭ ከተማ ለቀጣዩ የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው ጊዜያዊ አሰልጣኙን በዋና ኃላፊነት ሲቀጥር የሦስት…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የአንድ ተጫዋችን ውል አራዝመዋል። በአዲሱ አሰልጣኝ ዮሐንስ…
ወልቂጤ ከተማ አማካይ ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አራዝሟል
በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች የተከላካይ አማካይ ሲያስፈርሙ የመስመር አጥቂውን ውል አድሰዋል። በአዲሱ አሰልጣኝ…
ሙሉዓለም መስፍን ወደ ሠራተኞቹ ቤት አምርቷል
የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሙሉአለም መስፍን የወልቂጤ ከተማ አዲሱ ፈራሚ ሆኗል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመራ በሀዋሳ…
ኤልያስ ማሞ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ ነው
ኤልያስ ማሞ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚመለስበትን ዝውውር ለመፈፀም ከጫፍ ደርሷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ…
አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ዝውውር ገብቷል
በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ሀምበሪቾ ዱራሜ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን…

