ሪፖርት | የሁለቱ ቡናዎች ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለ ጎል 0ለ0 ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጋራ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚደረግበት ከተማ ታውቋል

በአንደኛ ሊጉ እና በሴቶች ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የሚጀመርበት ቀን…

በሁለት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል

የፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል በሁለት ክለቦች እና በአንድ ተጫዋች ላይ ጠንከር ያለ የቅጣት ውሳኔን አሳልፏል። ቤትኪንግ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የማደግ ጉዞውን አጠናክሯል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አራት ጨዋታዎች ሲደረጉ መሪው ሻሸመኔ ከተማ አንደኝነቱን ያጠናከረበትን ውጤት ሲያሳካ አዲስ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በለገጣፎ ላይ የጎል ናዳ አዝንቧል

ኢትዮጵያ መድን ለገጣፎ ለገዳዲን 7-1 በመርታት ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ ሦስት ቀንሷል። ኢትዮጵያ መድን ከአርባምንጩ…

ሪፖርት | ሀዋሳ አዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

የዕለቱ ቀዳሚ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ጎሎች ኃይቆቹን የ2-0 አሸናፊ…

የለገጣፎ ግብ ጠባቂ ቅጣት ተላለፈበት

በአዳማ ከተማ በተካሄዱ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻነት በሊጉ አስተዳዳሪ በተወሰዱ የዲስፕሊን እርምጃዎች ሁለት ተጫዋቾች እና አንድ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አጥብቧል

የጣና ሞገዶቹ ወልቂጤ ከተማን 4-0 በማሸነፍ በደረጃ ሰንጠረዡ በግብ ክፍያ በልጠው ሁለተኛ ላይ የተቀመጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል።…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

በፕሪምየር ሊጉ ደካማ የውድድር ተሳትፎ ላይ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በነፃ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሁለት ተጫዋቾችን ወደ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የምድቡን መሪነት አጠናክሮ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የ17ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሻሸመኔ ከተማ መሪነቱን ያሰፋበትን…