የውድድር ዓመቱን ወሳኝ የጨዋታ ዕለት በማስመልከት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የፉክክር ጉዞ የተመለከተ ፅሁፍ ያዘጋጀን…
ዮናታን ሙሉጌታ

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ በማሸነፍ ሊጉን ተሰናብቷል
መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል።…

ሪፖርት | የወራጅ ቀጠናው ተጠባቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ለዓይን ሳቢ የነበረው የአዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ 1-1 መጠናቀቁን ተከትሎ ባህር ዳር ከተማ እና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በማሸነፍ በሦስተኛነት ፉክክሩ ከቀጠለበት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን አስመልሰዋል
በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማን የረታው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንደኝነት ደረጃውን ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ከፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ኢትዮጵያ ቡና
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወሳኝ ድል ካስመዘገበ በኋላ አሰልጣኞች ኃሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ –…

ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የነገውን ተጠባቂ የጨዋታ ቀን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ወደ ፍፃሜው እየቀረበ በሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
Continue Reading
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የምሳ ሰዓቱ የወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዲያ…

ሪፖርት | መከላከያ እና አዳማ ያለግብ ተለያይተዋል
28ኛው ሳምንት ደካማ ፉክክር በታየበት እና 0-0 በተጠናቀቀው የመከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ተቃጭቷል። መከላከያ ከወላይታ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ተንፈስ ብሏል
ሰባት ግቦችን ያስተናገደው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ የ4-3 ድል ያሳካው አዲስ አበባ ከተማን ከአደጋ ዞኑ ሲያሸሽ ሰበታ…