ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። እያንዳንዱ ጨዋታ ወሳኝ መሆኑን የገለፁት አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ከወራጅ…
ዮናታን ሙሉጌታ
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
በነገ ከሰዓቱ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሰበታ ከተማ በሽንፈት እና በአቻ ውጤቶች ከሰነበተባቸው ሰባት ሳምንታት…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ባህር ዳር ከተማ
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ሜዳ የሚመለስበትን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። 11ኛው ሳምንት ላይ አራፊ የነበሩት…
የባህር ዳር ዝግጅት ወቅታዊ መረጃዎች
ለቀጣዮቹ 22 ቀናት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስተናጋጅ የሆነችው ባህር ዳርን ቅድመ ዝግጅት የተመለከቱ ወቅታዊ…
ከሳላዲን ሰዒድ እስከ ቤካም አብደላ – የአሰልጣኝ ጋሻው መኮንን ፍሬዎች…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጅማ ቆይታ በተፈጠረ አንድ አጋጣሚ መነሻነት የአሰልጣኝ ጋሻው መኮንንን የታዳጊዎች ሥልጠና ጉዞ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ
ከ11ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ኃሳባቸውን እንዲህ አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
ሪፖርት | ፋሲል የጅማ ቆይታውን በመቶ ፐርሰንት ድል አጠናቋል
በጅማ ዩንቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 በማሸነፍ መሪነቱን አስቀጥሏል። ፋሲል ከነማ…
ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
ከ11ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መጀመር አስቀድሞ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን እነሆ። የነበራቸውን የዕረፍት ቀን በአግባቡ ተጠቅመው እንደመጡ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
ከሱፐር ስፖርት ጋር የነበረው የሁለቱ አሰልጣኞች ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው – ወልቂጤ ከተማ በጨዋታው…
ሪፖርት | ወልቂጤ እና ሀዋሳ ነጥብ ተጋርተዋል
በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል። ወልቂጤ ከተማ ከጉዳት የተመለሱት ተስፋዬ ነጋሽ…