የዋንጫ ያክል ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በኢዮብ ገብረማርያም ግብ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ በሊጉ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
መቐለ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ከሊጉ ላለመውረድ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ የቅርብ ዓመታት የውጣ ውረድ አካሄዱን…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሽመክት ጉግሳ መጨረሻ ደቂቃ ብቸኛ ግብ መቻልን በማሸነፍ ለከርሞ በሊጉ ለመቆየት ስንቅ የሆናቸውን ወሳኝ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኤሌክትሪክ በሊጉ ለመቆየት የሚያደርገውን ጉዞ ለማሳካት መቻል ደግሞ ደረጃውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ቢሾፍቱ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በሊጉ የመቆየት ተስፋን ያለመለመ ሦስት ነጥብን ሸምተዋል
ከወራጅ ስጋት ለመላቀቅ በምሽቱ የተገናኙት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ ከብርቱ ፉክክራቸው በኋላ ዐፄዎቹ ተቀይሮ በገባው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ፋሲል ከነማ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጨዋታ ሳምንቱ በጉጉት ከሚጠበቁ መርሐግብሮች ቀዳሚው ነው፤ ቡድኖቹ ከወራጅ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የ33ኛው ሳምንት በሁለት ነጥብ የሚበላለጡ ቡድኖች ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ በሚፋለሙበት ጨዋታ ይጠናቀቃል። 12 ሰዓት ላይ የሚደረገው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ ከድል ጋር መታረቅ የሚጠበቅበት ኤሌክትሪክ ከ ጦና ንቦቹ ጋር የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሦስተኛ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል
በወራጅ ቀጠናው ላይ እየዳከሩ የሚገኙትን እና ከቀጠናው በአንድ ደረጃ ብቻ ርቀው የሚገኙትን ቡድኖች ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በሊጉ ግርጌ የተቀመጠው ወልዋሎ እና ወደ ወራጅ ቀጠናው የተጠጋው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከድል ጋር ለመታረቅ የሚፋለሙበት ጨዋታ…

