የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሲለዩ የውድድሩ ስፍራም ታውቋል

በተለያዩ ከተሞች ከህዳር 20 ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ክለቦችን ወደ ማጠቃለያ…

የከፍተኛ ሊግ ሁለተኛው ዙር የሚጀመርበት ቀን እና ቦታ ታውቋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አወዳዳሪነት የሚደረገው የ2015 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛው ዙር መርሀግብር የት እና መቼ እንደሚጀመር…

የአንደኛ ሊግ ውድድር የሚደረግባቸው ከተሞች ታውቀዋል

የ2015 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን በአንድ ሳምንት ሲራዘም የሚካሄድባቸው ከተሞችም ተለይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ

የ2015 የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የውድድር መጀመርያ ቀን እና የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር…

ሌላኛው መከላከያ ወደ ሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ተጠግቷል

በሀገሪቱ ሁለት ከፍተኛ የሊግ እርከኖች የመሳተፍ ዕድል ያገኙት እና በመከላከያ ስር የሚገኙትን ቡድኖች በተመለከተ ተከታዩን አጠር…

ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉት ቀሪ ሁለት ቡድኖች ታውቀዋል

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ሲቀጥል ቦዲቲ ከተማ እና መከላከያ ቢ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል።…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውሎ

የ2014 የአንደኛ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው አዲስ ከተማ፣ ሮቤ ፣ ዱራሜ እና…

የአንደኛ ሊግ ማጠቃለያ የሚደረግበት ቦታ እና ቀን ታውቋል

ወደ ከፍተኛ ሊጉ ለማደግ አስራ ስድስት ቡድኖች የሚያሳትፈው የ2014 የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ከተማ እና…

የአንደኛ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች መቼ እንደሚጀምሩ ታውቋል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ሰላሳ አምስት ቡድኖችን በሦስት ምድቦች አቅፎ የሚደረገው የ2014 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሁለተኛው…

የአንደኛ ሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ተራዝሟል

የ2014 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር ቀደም ብሎ የተቀመጠለት የዕጣ ማውጣት እና የማስጀመሪያ ቀናት ላይ ለውጥ ተደርጎባቸዋል፡፡…