12ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
መቐለ 70 እንደርታ
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርገዋል
ዛሬ በተጀመረው 11ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ምዓም አናብስት እና ነብሮች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ነጌሌ አርሲ…
ምዓም አናብስት አዲስ አሰልጣኝ ሾሙ
በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ጋር በስምምነት የተለያዩት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ አሰልጣኝ ቀጠሩ። ረፋድ ላይ…
ምዓም አናብስት ከዋና አሰልጣኙ ጋር ለመለያየት ከጫፍ ደርሰዋል
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ያላቸው እህል ውሃ ሊያበቃ ተቃርቧል። በክረምቱ ከዓመታት በኋላ በሁለት…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬው ዕለት በ10ኛ ሳምንት ጅማሮውን ሲያደርግ ኢትዮጵያ…
መረጃዎች | የ10ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ተቋርጦ የነበረው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይጀመራል። የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ
ወደ ሩብ ፍጻሜው የሚሻገር ቡድን የሚለይበት ኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያፋልመው የሦስተኛው ዙር የመጨረሻ…
ሪፖርት | የምድብ አንድ የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታዎች አቻ ተጠናቅቀዋል
በዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የተደረጉ የምድብ አንድ ተጠባቂ ጨዋታዎች በተመሳሳይ የ1ለ1 ውጤት ተጠናቅቀዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ሀዋሳ ከተማ…

