ዊልፍሬድ ዛሃ አይቮሪኮስት ከኢትዮጵያ እና ኒጀር በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ላይ የመሰለፉ ነገር አጠራጥሯል። በእንግሊዙ ክሪስታል ፓላስ የሚጫወተው…
የተለያዩ
የትግራይ ዋንጫ | የጦና ንቦች ደደቢትን አሸንፈዋል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወላይታ ድቻ ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸንፏል። አሰልቺ እንቅስቃሴ የታየበት እና…
ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ
ታንዛኒያ በምታስተናግደው የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ረፋድ ወደ ዳሬሰላም ያቀናል።…
የኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል
የዋልያዎቹ ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የማጣርያ ጨዋታ መቐለ ላይ…
መቐለ 70 እንደርታ ከ አክሱም ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 0-1 አክሱም ከተማ – 1′ ዘካርያስ ፍቅሬ…
Continue Readingወላይታ ድቻ ከ ደደቢት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ኅዳር 2 ቀን 2012 FT ወላይታ ድቻ 2-1 ደደቢት 55′ አንተህ ጉግሳ 78′ ታምራት ስላስ…
Continue Reading2021 አፍሪካ ዋንጫ| ዋልያዎቹ ነገ ወደ አንታናናሪቮ ያቀናሉ
ዋልያዎቹ ዛሬ በመቐለ የመጨረሻ ልምምዳቸው አከናውነዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ማዳጋስካርን ለመግጠም በመቐለ ዝግጅት እያደረጉ የቆዩት ዋልያዎቹ…
በአዳማ ከተማ ዋንጫ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የተሻገሩ ቡድኖች ታውቀዋል
የአዳማ ከተማ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የተሸጋገሩ ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል። በ7:30 የተገናኙት…
የካፍ ልዑካን ቡድን የወልዲያ ስታዲየምን ጎበኘ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የልዑካን ቡድን አባላት በወልዲያ ከተማ በመገኘት የመሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ…
በኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅት ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
በመጪው ረቡዕ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመካፋል ወደ ሥፍራው በሚያቀናው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…