ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ እና ማላዊን ጨዋታ የመሩት አልቢትር ከሦስት የሀገራቸው ረዳቶች ጋር በመሆን ዳግም ነገ የሚደረገውን…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዛሬ ገና ዘግይቶ ወደ ቢሳው እያመራ ነው
ዋልያዎቹ በነገው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የቡድኑ አባላት ሰኞ ስፍራው ቢደርሱም አንድ ተጫዋች ግን…

ጊኒ ቢሳው ወሳኝ ተጫዋቿን በኢትዮጵያ ጨዋታ አትጠቀምም
በተርኪ ሊግ ካይዘሪስፖር የሚጫወተው የመስመር ተጫዋች ሀገሩ ጊኒ ቢሳው ከኢትዮጵያ እና ግብፅ ጋር ባለባት ጨዋታ ግልጋሎት…

የሀሙሱ የዋልያዎቹ ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ከነገ በስትያ የሚደረገው የጊኒ ቢሳው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት የሚታይበት አማራጭ እንዳለ ተገልጿል።…

ጊኒ ቢሳው አሁንም ለተጨማሪ ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች
የፊታችን ሀሙስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ ያለባት ጊኒ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጓ ተሰምቷል።…

ዋልያዎቹ ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ቀንሰዋል
ነገ ወደ ጊኒ ቢሳው የሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስብስቡ መካከል አንድ ተጫዋች መቀነሱ ታውቋል። ከፊታቸው ላለባቸው…

የዋልያዎቹ አለቃ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዙርያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል
👉 “ረጅም ጉዞ ነው ምን አልባት ከልምምድ ውጭ ሊያደርገን ይችላል” 👉 “ብዙ ጊዜ ከኳስ ጋር መቆየትን…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የልምምድ ጨዋታ አድርጋለች
የፊታችን ሀሙስ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ጊኒ ቢሳዎ በሜዳዋ የልምምድ ጨዋታ ስታደርግ ለሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችም ጥሪ አቅርባለች። በአሠልጣኝ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሁለት አጥቂዎቿን አጥታለች
ግንቦት 29 በሜዳዋ ኢትዮጵያን የምታስተናግደው ጊኒ ቢሳዎ ከጠራቻቸው ከሀገር ውጪ ከሚጫወቱ 25 ተጫዋቾች ሁለቱ በጉዳት ከስብስቡ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች
ከሀገር ውስጥ ሊግ ውጪ የሚጫወቱ 25 ተጫዋቾችን የመረጠችው ጊኒ ቢሳዎ በትናንትናው ዕለት ባልተሟላ ሁኔታም ቢሆን ዝግጅቷን…