በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ቡርኩናፋሶ ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች
ዋልያዎቹ ነገ የልምምድ ጨዋታ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሚያደርገው ጨዋታ አስቀድሞ ነገ የልምምድ ጨዋታ ያደርጋል። በቀጣይ ከጊኒ ቢሳው…
ዋልያዎቹ ለአንድ የመስመር ተከላካይ ጥሪ አቅርበዋል
ጉዳት ባስተናገደው ያሬድ ካሳዬ ምትክ ሌላኛው የመስመር ተከላካይ የዋልያዎቹን ስብስብ ተቀላቅሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ…
የዋልያዎቹ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጭ ሆነ
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች ከዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ውጭ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ቢሳው…
ዋልያዎቹ ለአንድ ግብ ጠባቂ ጥሪ አቅርበዋል
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ አቡበከር ኑራ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ በምትኩ አንድ ግብ ጠባቂ ጠርተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ20 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ጋር…
ቢንያም በላይ ከቀጣዩ ጨዋታ ውጭ ሆኗል
ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን ጋር ለሚደርጉት ጨዋታ የወሳኙን ተጫዋች ግልጋሎት አያገኙም። በአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ፣ ቡርኪና…
ግብፅ እና ኢትዮጵያን ማን ሊዳኝ ነው?
የግብፅ እና ኢትዮጵያን ፍልሚያ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በአንድ ምድብ የተደለደሉት የግብፅ እና የኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለግብፅ ጨዋታ ምን የተለየ ነገር እንዳደረገ ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ባሔሩ ጥላሁን ምላሽ ሰጥተዋል
👉 “ትልቅ የታሪክ አሻራ ባስቀመጥንበት የሕዳሴው ግድብ በሚመረቅበት ሰዓት የሚደረግ ጨዋታ በመሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው ነው።…

