ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲው ቴልኮም ጋር የተገናኘው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን ጅማ አባጅፋር…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ጅቡቲ ቴሌኮም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር🇪🇹 2-2 🇩🇯ጅቡቲ ቴሌኮም 54′ ዲዲዬ ለብሪ 17′…

Continue Reading

ኮፌድሬሽን ዋንጫ | መከላከያ ለመልሱ ጨዋታ ዛሬ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል

በቶታል ካፍ ኮፌድሬሽን 2018/19 ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ወደ ናይጄሪያ ተጉዞ በሬንጀርስ ኢተርናሽናል 2 – 0 ሽንፈት…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር ለመልሱ ጨዋታ ዛሬ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል 

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሜዳ ውጭ የጅቡቲ ቴሌኮምን 3-1 በመርታት ወደ…

“ዳኛው ሊረዳቸው እንዳሰበ በእኛ ላይ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ማሳያ ነበሩ “አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ

በ2018/19 የካፍ ቶታል ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ትላንት ናይጄሪያ ላይ ሬንጀርስ ኢንተርናሽናልን የገጠመው መከላከያ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።…

ቻምፒየንስ ሊግ | ቴዎድሮስ ምትኩ እና ኢትዮጵያዊያን ረዳቶቹ ወደ ማላዊ ያመራሉ

የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዓመት የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ከትላንት ጀምሮ መካሄድ ሲጀምሩ ከጅማ አባጅፋር…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | የመከላከያ የመጀመርያ 11 ተሰላፊዎች ታውቀዋል 

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያ የሚወክለው የመከላከያ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ናይጄሪያ ላይ ከሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር…

ጅቡቲ ቴሌኮም ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 18 ቀን 2011 FT ቴሌኮም🇩🇯 1-3 🇪🇹ጅማ አባጅፋር – 5′ አስቻለው ግርማ 7′ ማማዱ…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ | የጅማ አባጅፋር አሰላለፍ ታውቋል

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን ከጅቡቲው ቴሌኮም ጋር የሚያደርገው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ 11…

ያለፈውን ታሪክ ለመቀየር የሚያስፈልገውን ሁሉ እየሰራን ነው – ሥዩም ከበደ

በኮፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ረቡዕ  የሚያደርገው መከላከያ ነገ ወደ ስፍራው ያቀናል። ክለቡ…