ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| መከላከያ ነገ ወደ ናይጄሪያ ያቀናል

በአራት ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ መሳተፍ የቻለው መከላከያ የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ …

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ወደ ዛንዚባር ያመራሉ

የ2018/19 የውድድር ዘመን የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በይፋ በዚህ ሳምንት ሲጀመር ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ወደ ዛንዚባር አምርተው የቅድመ…

የቅርቡ የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የመልስ ጨዋታ ትልቅ ትምህርት ሰጥቶናል – አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን በመሆን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ…

ኤልያስ አታሮ እና መስዑድ መሐመድ ስለ ቻምፒየንስ ሊጉ ጨዋታ ይናገራሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያን የሚወክለው ጅማ አባ ጅፋር ከጅቡቲው ቴሌኮም ጋር የቅድመ ማጣርያ…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር ነገ ወደ ጅቡቲ ያቀናል

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዓመት በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚሳተፈው ጅማ አባ ጅፋር የቅድመ ማጣሪያ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ሁለት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ይመራሉ

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን በመጪው ሳምንት አጋማሽ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ኢትዮጵያዊያን ዳኞችም በቅድመ ማጣርያው…

የ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሙሉ ድልድል

የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ባለፈው ሳምንት ሲወጣ ሙሉ ድልድሉንም ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ…

2018/19 ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሙሉ ድልድል

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በ2017 ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት አህጉራዊ የክለብ ውድድሮች በአንድ የካላንደር ዓመት (ጃንዋሪ-ዲሴምበር) መካሄዳቸው ቀርቶ…

ቻምፒየንስ ሊግ| በዓምላክ ተሰማ በመራው የፍፃሜ ጨዋታ ኤስፔራንስ ዴ ቱኒዝ ቻምፒዮን ሆኗል

ኢትዮጵያዊው አርቢቴር በዓምላክ ተሰማ በብቃት በመራውና በአንድ የካሌደር ዓመት የውድድር ፎርማት ለመጨረሻ ጊዜ በተካሄደው የ2018 የቶታል…

በዓምላክ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታን ይመራል

ከቀናት በፊት የአፍሪካ ቻምፒዮስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንደማይመራ ተገልፆ የነበረው ባምላክ ተሰማ በካፍ ድንገተኛ ጥሪ ሁለተኛውን…