አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ዓመት ተሳትፎውን የሚያደርገው ሀምበሪቾ ዱራሜ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውልም አድሷል። በኢትዮጵያ…

“ትልቅ ዋጋ ከፍለን ነው የገባነው ፤ ቀጣይም ምንም የምጠራጠረው ነገር የለኝም ” አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ

ሀምበሪቾ ዱራሜን ባለፈው ዓመት ተረክበው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሳደጉት አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ…