ትናንት በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬም ሶስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል ። አዳማ…
ሲዳማ ቡና
” ከርቀት ማስቆጠር በግሌ ያዳበርኩት የልምምድ ውጤት ነው ” ወንድሜነህ አይናለም
ወንድሜነህ አይናለም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የውድድር አመቱን እያሳለፈ ይገኛል። ከርቀት በሚያስቆጥራቸው ኳሶች የሚታወቀው የሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…
ድሬዳዋ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ሲዳማ ቡናን አስተናግዶ 1-1 በመለያየት በድል አልባ ጉዞው ቀጥሏል። በረከት ሳሙኤልን በሰንደይ…
”ያስቆጠርኩት ጎል ልዩ ስሜት ፈጥሮብኛል” አዲስ ግደይ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና ትላንት በሜዳው ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 1-0 አሸንፏል። ሙሉ የጨዋታው…
ሪፖርት | የአዲስ ግደይ የጭማሪ ደቂቃ ግብ ለሲዳማ ቡና ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሲቀጥል ይርጋለም…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በአዲስ አበባ ፣ አርባምንጭ ፣ ይርጋለም እና መቐለ የሚስተናገዱት የዛሬ የሊጉ ጨዋታዎች በዓሉን እግር ኳሳዊ መንፈስ…
Continue Readingሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በእለተ እሁድ በአዳማ አበበ በቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው…
ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
ትናንት የጀመረው የሊጉ 9ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲውል አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን እንዲሁም ሀዋሳ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የዓመቱ የመጀመሪያ ሶስት ነጥቡን አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ በደቡብ ደርቢ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-1…