የመስመር አጥቂው ማረፊያ ታውቋል

ከክፍያ ጋር በተያያዘ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው ኪቲካ ጅማ ሌላኛውን የሊጉን ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል የእግርኳስ…

ሪፖርት | በሀዋሳ የተካሄዱ የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በሳምንቱ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ  ከ ነገሌ አርሲ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሸገር ከተማ እና…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ ነጥብ ሲጋሩ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

በድራማዊ ክስተቶች በታጀበው ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ 3-3 ሲለያዩ ቡናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሐ ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! አዳማ ከተማ ከ ሸገር…

ሪፖርት | በሀዋሳ የተደረጉት ጨዋታዎች አራት ቡድኖችን ነጥብ አጋርተዋል

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ሲካሄዱ አርባምንጭ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ፣ ሸገር ከተማ…

ሪፖርት | በሀዋሳ የተካሄዱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

ጥሩ ፉክክር በተደረገባቸው ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል።…

ሪፖርት| ሰጎኖቹ ድል ሲያደርጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከሁለት ለባዶ መመራት ተነስተው ከባህር ዳር ከተማ ጋር ነጥብ ሲጋሩ ነገሌ አርሲዎች ወሳኝ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ሲጋሩ ነገሌ አርሲዎች ወሳኝ ድል አሳክተዋል

ምዓም አናብስት እና ቡናማዎቹ ያፋለመው ጨዋታ 1-1 ሲጠናቀቅ ሰጎኖቹ ከመሪው ያላቸውን ልዩነት ያጠበቡበትን ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል…

መረጃዎች | የ18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

18ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት ተጠባቂ ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም…