ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በመቻሎች የበላይነት ሲጠናቀቅ ምደረገነት ሽረ ድል ቀንቶታል

መቻል ነጌሌን 4ለዐ ሲረመርም ምድረገነት ሽረዎች ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ አንድ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ውጤት አስመዝግበዋል። ምደረገነት…

መረጃዎች | የ32ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፤ የዕለቱን መርሐ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

ሪፖርት| ሰጎኖቹ ከመሪው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ያጠበቡበት ወሳኝ ድል አስመዘገቡ

ነጌሌ አርሲዎች ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ ዐ በማሸነፍ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ የቻሉበትን ድል ተቀዳጅተዋል የጨዋታ…

መረጃዎች| የ31ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ወሳኝ የሆኑ ጨዋታዎች ዙሪያ የተሰናዱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል አድርገዋል

በ14ኛው የጣና ደርቢ ባህር ዳር ከተማዎች ፋሲል ከነማን 2ለዐ በመርታት ደረጃቸውን ሲያሻሽሉ ነጌሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

30ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል ፋሲል…

ሪፖርት| ቢጫ ለባሾቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ሰጎኖቹና ዐፄዎቹ አቻ ተለያይተዋል

ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልዋሎዎች ቡናማዎቹን 4ለ2 ሲያሸንፉ ነጌሌ አርሲ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል ነጌሌ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የ29ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ፍልሚያዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል ሀድያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ወደ ግማሽ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

ተጠባቂ በነበረው እና ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ የዓምናው የፍጻሜ ተፋላሚ ሲዳማ ቡና ነገሌ አርሲን በማሸነፍ ወደ…

ሪፖርት| ሁለት ሁለት ጎሎች በተቆጠሩባቸው ሁለት ጨዋታዎች የአቻ ውጤት ተመዝግበዋል

የአዲስ አበባ ስታዲየም የመሮጫ ትራክ ከተሰራ በኋላ በውብ ገፅታ በተመለሰው ሜዳ የተደረጉት የኢትዮጵያ ቡና እና አርባምንጭ…