በ 38 ነጥብ 3ኛ ደረጃ የተቀመጡትና ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደጉበት ዓመት ውጤታማ ጊዜ በማሳለፍ ላይ የሚገኙት…
ነጌሌ አርሲ
የተራዘመው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቀን ተቆጠረለት
ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ 4ኛ ዙር ውድድር መች እንደሚደረግ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ የ4ኛ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሀሰን ሁሴን ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታቸውን በድል አጠናቀዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪኮች…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
ሊጉ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የሚካሄዱ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ሀዋሳ ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ሲቀጥሉ ባህር ዳር ከተማ ከ ሸገር ከተማ እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕና ከ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
23ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
የመስመር አጥቂው ማረፊያ ታውቋል
ከክፍያ ጋር በተያያዘ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው ኪቲካ ጅማ ሌላኛውን የሊጉን ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል የእግርኳስ…
ሪፖርት | በሀዋሳ የተካሄዱ የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በሳምንቱ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሸገር ከተማ እና…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ ነጥብ ሲጋሩ ኢትዮጵያ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
በድራማዊ ክስተቶች በታጀበው ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ሸገር ከተማ 3-3 ሲለያዩ ቡናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ…

