ሻምፒዮኑ አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ይናገራል

👉”ተጫዋቾቼ ጀግኖች ናቸው ፤ ትክክለኛ ባለሙያን የሚሰሙ ክለባቸውን የሚያገለግሉ ፣ ለሀገራቸውም ሟች ናቸው።” 👉”ወንዱ ሸራተን ይሸለማል…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ

በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነበትን ዋንጫ አንስቷል፡፡…

የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ሀ ወሳኝ ጨዋታዎች የሰዓት ለውጥ ተደረጎባቸዋል

አጓጊ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የ17ኛ ሳምንት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ሰዓታቸው ተቀይሯል።…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምልሰቱን በድል ያጅባል ?

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት ሊጠናቀቅ የቀሩት የ3 ሳምንት ጨዋታዎች ብቻ ናቸው። ከየምድቡ አንድ ቡድን…

​ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቡድን አባላቶቹ ሽልማት አበርክቷል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የ2013 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር አሸናፊ የሆነው ንግድ ባንክ ተጫዋቾቹን እና…

ከፍተኛ ሊግ | ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ በ25 ተጫዋቾች ቡድኑን አዋቅሮ ዝግጅቱን ጀምሯል

በአዲስ መልክ የተቋቋመውና አሠልጣኝ ደጋረገ ይግዛውን የቀጠረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 25 ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅቱን ሲጀምር በዛሬው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጨረሻ ዝውውሩን አከናውኗል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ…

ንግድ ባንክ ለዕድሜ እርከን ቡድኖቹ አሠልጣኞች ሾሟል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ መልክ ላቋቋማቸው የእድሜ እርከን ቡድኖች ዋና አሠልጣኞች ቀጥሯል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ገናና ስም…