ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ስዩም…
አዳማ ከተማ

የወቅቱ ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ማረፊያው ታውቋል
አስቀድመን ባጋራናቹሁ መረጃ መሠረት አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል። ከሦስት ክለቦች ጋር አራት የሊጉን…

አዳማ ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ጠንካራ ዝውውሮቸን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የሊጉን ዋንጫ ያነሳውን የመስመር አጥቂ የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል። ባለፉት ጥቂት…

ኢዮብ ማቲያስ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል
ሁለት ዓመት በዐፄዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ…

አህመድ ሁሴን ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ከአዞዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማመወቶ የነበረው ቁመታሙ አጥቂ ማረፊያው ሌላ ክለብ ሆኗል። የዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ከአርባምንጭ ከተማ…

አዳማ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
በዝውውር ገበያው ምንም ዓይነት ተሳትፎ ሳያደርግ የቆየው አዳማ ከተማ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተቃርቧል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደን…

አዳማ ከተማ ከሃያ ዓመት በኋላ የቀድሞ አሰልጣኙን ለመሾም ተስማምቷል
ከአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን አዲሱ አለቃ ለማድረግ ከጫፍ መድረሱን ሶከር…

አዳማ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ለመለያየት ወስኗል
አዳማ ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ካላቸው አሰልጣኝ ጋር በስምምነት ለመለያየት መወሰኑን አረጋግጠናል። በርካታ ወጣቶችን በትልቅ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሀዋሳ ከተማ ጋር በአስገራሚ ግስጋሴያቸው ዓመቱን በድል ሲቋጩት አዳማ ከተማ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ…