ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ባህር ዳር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸውን ሲያገኙ መቻሎች የሊጉ መሪ መሆን የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች

4ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል አርባምንጭ ከተማ ከ አዳማ ከተማ…

ብርቱካናማዎቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨወታ ድሬዳዋ ከተማ ተቀይረው በገቡ ተጫዋቾች በተገኙ ጎሎች…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የሦስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መጠናቀቂያ ቀን ላይ አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና እንዲሁም ድሬዳዋ…

ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ሐዋሳ ላይ በተደረጉ የዕለቱ ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | 2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና ከ ነገሌ አርሲ ቡናማዎቹ እና…

የግብ ዘቡ የቀድሞ ክለቡን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

የ2016 የውድድር ዘመን የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የሆነው ፍሬው ጌታሁን ወደ ቀድሞ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ…

አጥቂው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል

በቻምፒዮኖቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ብርቱካናማዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። የአብሥራ ሙሉጌታ፣ ጃፋር ሙደሲር ፣ አቤል…

አስቻለው ታመነ አዲስ ክለብ ለማግኘት ተቃርቧል

ባለፉት ሁለት ዓመታት በጦሩ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ቀደም ብለው…