በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ የማጥቃት እና የመከላከል ባህሪ ያላቸው ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ኃይቆቹን 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ…

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። መቻል ከሀዲያ ሆሳዕና…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በአሳማኝ ብቃት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል
በዛሬው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን…

ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለተመልካች ሳቢ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 4ለ2 ረቷል።…

መረጃዎች| 59ኛ የጨዋታ ቀን
የሳምንቱ ሁለት ትላልቅ መርሀ-ግብሮች የሚስተናገድበት የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና ፈረሰኞች ወደ…

ሪፖርት | አዳማ እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር አዳማ ከተማ እና…

መረጃዎች | 56ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ስለሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። አዳማ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ፋሲል ከነማ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት አስመዝግበዋል። ፋሲል ከነማ ከመቻል ጋር ያለ ጎል…