ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀዋሳ ከተማ…

ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ሐዋሳ ላይ በተደረጉ የዕለቱ ጨዋታዎች ዐፄዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን ማሸነፍ ችለዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ፋሲል ከነማ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | 2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን

የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ኢትዮጵያ ቡና ከ ነገሌ አርሲ ቡናማዎቹ እና…

ፋሲል ከነማ ዩጋንዳዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

በቅርቡ ከቡናማዎቹ ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩትና ቀደም ብለው…

የግራ መስመር ተከላካዩ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል

ያለፈውን አንድ ዓመት በጣና ሞገዶቹ ቤት የቆየው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል። በቅርቡ ይፋዊ…

ዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በተጠናቀቀው ውድድር አብሮ የቆየው የመስመር ተከላካያይ ማረፊያው ዐፄዎቹ ቤት ሊሆን ነው። አሰልጣኝ ዮሐንስ…

ምኞት ደበበ በዐፄዎቹ ቤት ለመቆየት ተስማማ

ግዙፉ ተከላካይ ከፋሲል ከነማ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ቀደም ብለው ግብ ጠባቂውን ሞየስ ፖዎቲ እና ሁለገቡን ናትናኤል…

የአሰልጣኝ ውበቱ እና የዐፄዎቹ ጉዳይ መቋጫ አላገኘም

በስምምነት ለመለያየት የታሰበው የፋሲል ከነማ እና የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጉዳይ እልባት አለማግኘቱ ተሰምቷል። ከ2016 ጀምሮ ለሦስት…

ዐፄዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸውን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ወደ አሳዳጊ ክለቡ ሊመለስ ነው። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ሾመው ግብ ጠባቂውን ሞየስ…

ዐፄዎቹ ዋና አሰልጣኝ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል

ከአሰልጣኝ ውበቱ ጋር በስምምነት የተለያዩት ፋሲል ከነማዎች አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከስሑል ሽረ…