በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፋሲል ከነማን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄሪያዊው አማስ ኦባሶጊ ከአራት ወራት የዐፄዎቹ ቤት ቆይታ በኋላ…
ፋሲል ከነማ

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀድያ ሆሳዕና 1 – 1 ፋሲል ከነማ
ነብሮቹ እና ዐፄዎቹ ነጥብ ከተጋሩበት የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ያደርጉትን ቆይታ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
የማርቲን ኪዛ የ80ኛው ደቂቃ ግብ ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ እንዲጋሩ አስችላለች። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በመጨረሻው ጨዋታ…

መረጃዎች | 53ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ መሪነቱን ለመቆናጠጥ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
በርካታ ጥፋቶች በተፈፀሙበት እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ እና ሀይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን የምሽት ጨዋታ ዐፄዎቹ ከሀይቆቹ ጋር ጨዋታቸውን ያለግብ ነጥብ በመጋራት አጠናቀዋል። ፋሲል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ዐፄዎቹ ቢጫዎችን በማሸነፍ ተከታታይ ድላቸውን ካሳኩበት ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት | አፄዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በጌታነህ ከበደ የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲን 1ለ0 ሲያሸንፉ ቢጫዎቹ በአንፃሩ ስምንተኛውን ሽንፈት…

መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
ጉዟቸውን ለማቃናት ድሎችን ማስመዝገብ የሚጠበቅባቸው ከሰንጠረዡ አጋማሽ በታች የተቀመጡትን ክለቦች የሚያገናኙትን የነገ ተጠባቂ መርሐግብሮች እንደሚከተለው ዳስሰናቸዋል።…