የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ

የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ…

አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል

3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…

የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ተራዘመ

በመጪው እሁድ ሊካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በፕሪምየር…

የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋጫ | ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ከጉዳት መልስ አግኝተዋል

ዐፄዎቹ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ከጉዳት መልስ ሲያገኙ ለጨዋታው የማይደርሱ ተጫዋቾችም ታውቀዋል። ቀጣይ እሁድ በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ…

ዐፄዎቹ ጋናዊውን አጥቂ አስፈረሙ

ጋናዊው ኦሴይ ማዊሊ ለፋሲል ከነማ ፊርማውን አኑሯል። ባለፈው ዓመት ሃፖል ናዝሬት ሊሊትን ለቆ ወደ መቐለ 70…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ

የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን…

ፋሲል ከነማ ወጣት ተጫዋች አስፈረመ

ዐፄዎቹ የሙከራ እድል በመስጠት ሲመለከቱት የቆዩት ኤፍሬም ክፍሌን ሲያስፈርሙ ሌላው ወጣት ዳንኤል ዘመዴን ውል አድሰዋል። ጎንደር…

ፋሲል ከነማ ለተጫዋቾች የሙከራ ዕድል እየሰጠ ይገኛል

በአዲሱ አሰልጣኙ ሥዩም ከበደ እየተመራ በባህር ዳር ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ፋሲል ከነማ ከተስፋ ቡድኑ ያመጣቸውና…

የቀድሞው የኢንተር ሚላን ወጣት ቡድን ተጫዋች ለፋሲል ከነማ ፈረመ

ፋሲል ከነማ የሙከራ ዕድል ሰጥቶት የነበረው መልካሙ ታውፈርን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአንድ ወቅት ከጣልያን ተስፈኛ…

ፋሲል ከነማ ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ረዘም ያለ ቆይታ ያለው ጋናዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ጋብርኤል አህመድ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ ጋናዊው…