የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን…
ፋሲል ከነማ
ፋሲል ከነማ ወጣት ተጫዋች አስፈረመ
ዐፄዎቹ የሙከራ እድል በመስጠት ሲመለከቱት የቆዩት ኤፍሬም ክፍሌን ሲያስፈርሙ ሌላው ወጣት ዳንኤል ዘመዴን ውል አድሰዋል። ጎንደር…
ፋሲል ከነማ ለተጫዋቾች የሙከራ ዕድል እየሰጠ ይገኛል
በአዲሱ አሰልጣኙ ሥዩም ከበደ እየተመራ በባህር ዳር ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ፋሲል ከነማ ከተስፋ ቡድኑ ያመጣቸውና…
የቀድሞው የኢንተር ሚላን ወጣት ቡድን ተጫዋች ለፋሲል ከነማ ፈረመ
ፋሲል ከነማ የሙከራ ዕድል ሰጥቶት የነበረው መልካሙ ታውፈርን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአንድ ወቅት ከጣልያን ተስፈኛ…
ፋሲል ከነማ ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ረዘም ያለ ቆይታ ያለው ጋናዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ጋብርኤል አህመድ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ ጋናዊው…
ፋሲል ከነማ ከኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጪ ሆኗል
በ2019/20 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ወደ ዳሬሰላም አምርቶ የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ፋሲል ከነማ በአዛም 3-1…
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ነገ አዛምን ይገጥማል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ፋሲል ከነማ ዳሬ ሰላም ላይ ከታንዛኒያው አዛም ጋር…
“በነፃነት በመጫወት ውጤት አስጠብቀን ለመውጣት ጥረት እናደርጋለን” ሥዩም ከበደ
ፋሲል ከነማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያስመዘገበውን የ1-0 ድል የማስጠበቅ አላማ ይዞ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| ፋሲል ከነማ ለመልሱ ጨዋታ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያመራል
ዐፄዎቹ ለካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ነገ ጠዋት ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ። ፋሲል ከነማዎች ባህር ዳር ኢንተርናሽናል…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| በዛብህ መለዮ ከመልሱ ጨዋታ ውጪ ሆነ
ዐፄዎች በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቀድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የበዛብህ መለዮን ግልጋሎት እንደማያገኙ ተረጋግጧል። ፋሲሎች ሜዳቸው ከአዛም…

