“ተጫዋቹ ስለቸኮለ ነው እንጂ ተስማምተን ነበር” አቶ ኡቴሳ ኡጋሞ – የሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጅ

ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግድ ውሳኔ የተላለፈበት ሀዋሳ ከተማ የተነሳበትን ቅሬታ ለመፍታት መዘጋጀቱን የክለቡ…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ኤፍሬም ዘካሪያስ ወደ ሀዋሳ ከተማ በድጋሚ ለመመለስ ተስማማ፡፡ ከመተሐራ ከተገኘ በኃላ በኢትዮጵያ ቡና…

ሀዋሳ ከተማ የእገዳ ውሳኔ ተላለፈበት

በቀድሞ ተጫዋቹ ገብረመስቀል ዱባለ በቀረበበት ክስ የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ማንኛውም…

ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

ወጣቱ ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ ለሀዋሳ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ሰልጥኖ ካለፈ በኃላ 2008…

ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል

ሀይቆቹ የፈጣኑን አጥቂ እስራኤል እሸቱን ውል ማምሻውን ለማራዘም ተስማሙ፡፡ እስራኤል ከሀዋሳ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ ያለፉትን…

ሀዋሳ ከተማ አማካዩን ለመቆየት ተስማማ

እስካሁን የዘጠኝ ነባር ተጫዋችን ውል ለማራዘም እና ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም የተስማሙት ሀዋሳ ከተማዎች የአሥረኛ ተጫዋቻቸውን…

ሀዋሳ ከተማ ዝውውሩን ተቀላቅሏል

ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሶሆሆ ሜንሳ እና ተከላካዩን ዘነበ ከድርን ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የጋቦኑን ሞናና ክለብ ለቆ…

ሀዋሳ ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል

የመሐል ተከላካዩ አዲስዓለም ተስፋዬ ለተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ተስማማ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከአስር ዓመታት በላይ ከታዳጊ ቡድኑ ካደገ…

ሀዋሳ ከተማ የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል

ብሩክ በየነ በሀዋሳ ከተማ ውሉን ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል። ከሀዋሳ ዓመታዊው የቄራ ሻምፒዮና ከተገኘ በኃላ በ2009 በቀጥታ…

“እቅዶቼን ለማሳካት ጠንክሬ እሰራለሁ” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ምንተስኖት ጊንቦ

ታዳጊዎችን በማፍራቱ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሰው የሀዋሳ ታዳጊ ቡድን ተገኝቶ በሁለት የወጣት ብሔራዊ ቡድኖች ውስጥ ለሀገሩ ተሰልፎ…